የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ስራ አገልግሎት ላይ የሚዉሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የቡሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ግዥ
የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና ለ30 (ሰላሳ) ደንበኞቹ አገልግሎት ማዕከላት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቂ/ክ/ከ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡-1.የደንብ ልብሶች 2.የጽዳት እቃዎች 3.የተለያዩ የጽህፈት እቃዎች 4.እድሳት እና ጥገና 5 ህትመት 6.ቋሚ እቃ 7 እድሳት እቃዎች። በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ ትም/ፅ/ቤት በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን የትምህርት ቁሳቁሶችና ሌሎች ግብዓቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በአድስ ዘመን ጋዜጣ 86ኛ ዓመት ቁጥር 038 በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ማሳወጁ ይታወቃል::
መምሪያችን በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
የደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት1 ቋሚ እቃ ሎት 2 ህትመት ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 5 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለሚያከናውናቸው የቋሚ እቃ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በጠቅላላ ድምር በሎት /በጥቅል/ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2019 በጀት አመት የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ 112ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ የፅዳት፣ የቢሮ እቃዎችና ፅህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና ስፌት፣ ጎማ፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የዲኮር ኪራይ ጨረታ (7 ሎት) - በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የቦንጋ እጸዋት ዘር ጥራት ቁጥጥርና ምርመራ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፤ የመኪና ማቆሚያ ሼድ እና የቦታ ዘረመል ፍተሻ ጣቢያ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸምና ማሰራት ይፈልጋል።
የተለያዩ የስልጠና መሳሪያዎች፣ ብረታብረት፣ ጽ/መሣሪያ፣ አይሲቲ፣ ደንብ ልብስና ጫማ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ (10 ሎት፣ 01/2019) - የማሻ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ጽዳት፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስና ስፌት ግዥ (8 ሎት፣ 1/2019) - የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል 1. የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፡ 2. የአንቡላንስ መኪና እቃዎች 3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች 4. የተለያዩ ህትመቶች 5. የአስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በሐረሪ ሕዝብ ክልል መንግስት የሶፊ ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት/እቃዎች፤ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችና በተመደበው /በጸደቀው /የ2019 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::