Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር
  • Address የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19-07 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0906570000
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityማንኛዉም ተጫራጭ የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሚጫረቱበት የጨረታ አይነት ማስያዝ ይኖርበታል:: ሎት-አንድ: 25,000.00; ሎት-ሁለት: 250,000.00; ሎት-ሶስት: 50,000.00
  • opening dateሀሙስ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30
  • Categories Textile, Garment & Leather , Ict Equipment'S And Its Accessories , Stationery Materials

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ስራ አገልግሎት ላይ የሚዉሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ስራ አገልግሎት ላይ የሚዉሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ተ.ቁየእቃው ዓይነትየተፈለገው ብዛትየጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲ.ፒ.ኦ ወይም ቅድመ ሁኔታን ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና /ብር/
ሎት-አንድ
1የደንብ ልብስ(ዩኒፎርም)6625,000.00
2ሸሚዝ99
ሎት-ሁለት
1ላፕቶፕ ኮምፒዉተር4250,000.00
2መልቲ ፐርፐዝ ፕሪንተር2
3ሞባይል13
4ዋየርለስ ማይክ1
5All in one (printer, copier and scanner)4
ሎት-ሶስት
1የጽህፈት መሳሪያ21 አይነት50,000.00

ስለሆነም ተጫራቾች፤

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የቫት ተመዝጋቢ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የሚችል
  2. ከመንግስት ግብር እዳ ነጻ መሆናቸዉን (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል
  3. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ/ በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ::
  4. ማንኛዉም ተጫራጭ የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሚጫረቱበት የጨረታ አይነት ማስያዝ ይኖርበታል::
  5. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ናሙና (ለደንብ ልብሱ) ማስገባት አለባቸዉ::
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸዉን ለያይተዉ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  7. ጨረታዉ ሀሙስ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል::
  8. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር19-07 ነዉ::

ለበለጠ ማብራሪያ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0906570000

✨ messages.ai_summary
Supply for the Commercial Bank of Ethiopia Employees' Association in three lots: uniforms and shirts, IT equipment (laptops, printers, mobile phones, a wireless microphone and all-in-one printers), and stationery. Renewed trade licence, VAT, TIN and tax clearance required; uniform samples needed.
Save Tender