በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ 112ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ 112ኛ ኮማንዶ ከፍለ ጦር
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ
ቁጥር የ112ኛ ኮ/ክ/ጦር ግ.ጨ 01/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ 112ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት አንድ አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች እና የፅህፈት ማቴሪያሎች
- ሎት ሁለት አላቂ የቢሮ የፅዳት ዕቃዎች እና የህመሙማን ማገገሚያ
- ሎት ሦስት ለቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
- ሎት አራት የህንፃ መሳሪያዎች እና ለወታደራዊ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ በዘርፉ ቀጥተኛ ተዛማጅ ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ሚ/ር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን/ የዕቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ገንዘብ ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ ለአንድ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ባሉት ቀናት ወንዶጢ ቃ ማለትም ከጥቁር ውሃ ወደ ሐዋሳ ኤርፖርት በሚወስደው መንገድ 8 ኪ/ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ካምፕ ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ/ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ግዥ ዴስክ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ በግዥ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር 112ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር
✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Ministry of National Defense's 112th Commando Unit seeks bidders for four lots: consumable stationery, office cleaning and sanitary supplies, light vehicle spare parts, and building tools plus military vehicle spare parts. Bidders must hold a valid related trade license, VAT registration, TIN, supplier certificate, and tax payment proof.
