የደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት1 ቋሚ እቃ ሎት 2 ህትመት ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 5 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የተሁለደሬ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አ/ደ/የስራ ሂደት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት1 ቋሚ እቃ ሎት 2 ህትመት ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 5 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል።
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው
- በጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ተከታታይ የደረሰኝ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
- የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከተሁ/ወ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት ወይም የዕቃ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተሁ/ወ/ፍ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ውስጥ ከቀኑ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 - በ16ኛው ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0939005165 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Tuhuledere Woreda Court (South Wollo Zone) seeks bidders for consumable stationery (Lot 1), fixed assets (Lot 2), printing (Lot 3), cleaning supplies (Lot 4), and staff uniforms and shoes (Lot 5), awarded by lot. Eligible bidders need a renewed trade license, TIN, VAT registration if the purchase is 200,000 birr or more, and the ability to issue consecutive receipts.
