Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ክልል ምክር ቤት
  • Address Sidama Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ 10% (CPO)
  • opening dateበ16ኛው ቀን 8:30 ሰአት
  • Categories Audio Visual, Photography And Filming Service And Equipment , Furniture

ሲዳማ ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ ሎት 1 (Video camera with accessary) ሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት


ሁለተኛ ጊዜ የወጣ
ጨረታ ማስታወቂያ

ሲዳማ ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ ሎት 1 (Video camera with accessary) ሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፣

  1. ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ ቢሮ ቁጥር 9 ተጫራቾች ሕጋዊ ፍቃዳቸውን ተ.እ.ታ (VAT) የተመዘገቡበትን ሠርተፊኬት በማቅረብ ተጫራቾች ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በሲዳማ ምክር ቤት በግዥ /ፋ/ንብ/ሽስ/ ዳይሬክቶሬት ገገር ቡድን በመቅረብ ከፍለው ሠነዱን ማግኘት ይችላሉ፣
  2. የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለባቸው። የጨረታ ሠነዱን በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ በሁሉም ዶክሜንት ድርጅቱን ማህተም በመምታትና በመፈረም ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ከጠዋት እስከ 6፡00 ሰአት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን በሲዳማ ክ/ም/ቤት ግ/ክ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ግዥ ቢሮ ቁጥር 9 8፡30 ሰአት ላይ ይከፈታል። ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ከሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል።
  4. የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ቢሮ ድረስ ያቀርባል።
  5. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት

✨ messages.ai_summary
Sidama Regional Council seeks legally licensed, tax-compliant, VAT-registered bidders for Lot 1 (video camera with accessories) and Lot 2 (furniture) via open tender. Winners must deliver goods to the office. The office may cancel the tender in part or fully.
Save Tender