Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline19 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስረከቢያ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢን ቦድ በአደራ መቀበያ ደረሰኝ በባቲ/መ/ደ/ሆስፒታል በምርጫቸው በአንዱ ከዋናው ኦርጅናል የማወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • opening dateበ16ኛው ቀን በ10/3/2019 ዓ.ም ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Categories Medical Equipment And Supplies , Stationery Materials , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል 1. የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፡ 2. የአንቡላንስ መኪና እቃዎች 3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች 4. የተለያዩ ህትመቶች 5. የአስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01 /2019 ዓ.ም

በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል

  1. የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፡
  2. የአንቡላንስ መኪና እቃዎች
  3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች
  4. የተለያዩ ህትመቶች
  5. የአስቴሽነሪ እቃዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በቀረበው ዝርዝር መሰረት

  1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስረከቢያ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢን ቦድ በአደራ መቀበያ ደረሰኝ በባቲ/መ/ደ/ሆስፒታል በምርጫቸው በአንዱ ከዋናው ኦርጅናል የማወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የገንዘብ መጠኑ ከ200,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ እና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 19/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን ማለትም 9/3/2019 ዓ.ም 11:30 ሰዓት ድረስ በባቲ/መ/ደ/ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 54 ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሀሳባቸውን ዋናው ቅጅ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቬሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ19/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 10/3/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ብቻ በባቲ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን በ10/3/2019 ዓ.ም ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ በግልጽ ይከፈታል፡፡
  7. ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ጨረታውን በጥቅል ዋጋ /ሎት/ የሚያወዳድር መሆኑንና ሙሉውን የጨረታ ሰነድ ዋጋ ያልሞላ ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚሆን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ ስም ማህተምና ፊርማ አሟልተው መገኘት አለባቸው፡፡ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
  9. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ ደብዳቤ መ/ቤቱ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
  10. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስለጨረታው የበለጠ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በባቲ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርበው ወይም በስልክ ቁጥር 0920797271 ወይም 0910177345 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Bati Primary Hospital seeks suppliers for biomedical replacement items, ambulance vehicle supplies, various cleaning materials, assorted printed materials, and stationery. Bidders must hold a valid trade license, VAT registration, and tax identification certificate; VAT registration is required for amounts over 200,000.
Save Tender