Tender Detail

Tender Details

  • Company ሐረሪ ሕዝብ ክልል መንግሥት የሶፊ ወረዳ መስተዳድር የሶፊ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ሶፊ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 3:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ቀን በ15ኛው ቀን በእለቱ ከቀኑ 9:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሶፊ ወረዳ ፋይናንስ ቢሮ አስተዳደር ክፍል ጨረታው ይከፈታል።
  • Categories Office And Home Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

በሐረሪ ሕዝብ ክልል መንግስት የሶፊ ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት/እቃዎች፤ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችና በተመደበው /በጸደቀው /የ2019 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ሐረሪ ሕዝብ ክልል መንግሥት የሶፊ ወረዳ መስተዳድር የሶፊ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ሶፊ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር:- ሶ/ወ/መ/001/2019

በሐረሪ ሕዝብ ክልል መንግስት የሶፊ ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት/እቃዎች፤ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችና በተመደበው /በጸደቀው /የ2019 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  1. ከላይ የተጠቀሰውን ግዥን ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በሰነዱ የተገለጸውን አግባብነት ያላቸውን ሰነዶች ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች /ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዘችኋል::
  2. የጨረታው ሂደት በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ እና የግዥ አፈፃፀም መመሪያ በተገለፀው በግልፅ ጨረታ ስነ-ስርአት ይፈፀማል::
  3. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን በአማርኛ ሆኖ ማንኛውም ብቃትና ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል የተሟላ በአማርኛ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ በቢሮ ገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BID BOND/ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዞ ያቀርባል::
  5. የጨረታ ማቅረቢያ ሰነዱ በታሸገ ፖስታ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቹ ሙሉ ስም አድራሻና ፊርማ ማህተም በማድረግ የተወዳደሩበትን የአገልግሎት አይነት በመግለጽ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከቀኑ እስከ 9:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መግባት ይኖርበታል::
  6. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በ15ኛው ቀን በእለቱ ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይዘጋል። ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  7. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ቀን በ15ኛው ቀን በእለቱ ከቀኑ 9:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሶፊ ወረዳ ፋይናንስ ቢሮ አስተዳደር ክፍል ጨረታው ይከፈታል።
  8. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር:-
0915027462/0909504168/0911988746

ሐረሪ ሕዝብ ክልል መንግሥት የሶፊ ወረዳ መስተዳድር
የሶፊ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ሶፊ

✨ messages.ai_summary
Sofi Woreda Administration (Harari Region) seeks suppliers for stationery, printer toner, cleaning supplies, electronics, furniture, and office maintenance items via open tender. Eligible suppliers must meet tender document requirements and submit relevant documents.
Save Tender