የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በአድስ ዘመን ጋዜጣ 86ኛ ዓመት ቁጥር 038 በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ማሳወጁ ይታወቃል::
South Ethiopia Police (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን)
በአስቸኳይ የጨረታ ቀን ስለማራዘም ማስታወቂያ
የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በአድስ ዘመን ጋዜጣ 86ኛ ዓመት ቁጥር 038 በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ማሳወጁ ይታወቃል::
ሆኖም ለኮሚሽኑ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች በሰፊ ለመፈፀም የቴክኒካል እና ፋይናሻል ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል::
ስለሆነም
1ኛ. የሠነድ ሽያጭ ግዜ ከቀን 23/02/2019 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ቀን 30/02/2019 ዓ/ም የተራዘመ ሲሆን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ ላይ የሚከፈት ይሆናል::
2ኛ. ፋይናሻል /Financial proposal/ እስከ ቀን 13/03/2019 ዓ/ም የተራዘመ ሲሆን ከቀኑ 8:00 ሰዓት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ ላይ የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን፤ በተጠቀሰው በሰራ ቀናት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ሁሉንም አይነት የጨረታ ሰነድ ግዥ መፈፀም የምትችሉ::
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን
✨ messages.ai_summary
South Ethiopia Police Commission invites national bids for various supplies, including textiles/garments, stationery materials and vehicle spare parts. Bid documents can be purchased in person from the Commission's Procurement Property Administration Directorate on working days.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
