የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በአድስ ዘመን ጋዜጣ 86ኛ ዓመት ቁጥር 038 በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ማሳወጁ ይታወቃል::
የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ አልጋ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የጽ/መሣሪያ፣ ጽዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመትና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ (01) - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ቦት ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ የፖሊስ ቀበቶ፣ የፖሊስ መለዮ የዝናብ ልብስ፣ ፍራሽ፣ አምሶላ፣ የውጭ ብርድ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የምንስ ቤት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የመደበኛ ፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ ፣ የፖሊስ ቦቲ ጫማ ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ ፣ የሴት ጉርድ ጫማ፣ መለዮ ቲሸርት ካልሲ እና ቀበቶ፣ ሰልጣኝ ምግና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጦች እና አትክልት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።