የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ፣ ዘይትና ቅባት እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (4 ሎቶች) - በሰ/ጎንደር ዞን የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት የወረዳውን ፍርድ ቤት ቢሮ ጥገና ለማስጠገን በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በዋን ዋሽ በጀት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ ለበያ ቀበሌ ጤና ኬላ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ሎት ሁለት ለሰለዋ ጤና ኬላ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ሎት ሶስት ለድልይብዛ ጤና ጣቢያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ግንባታ ለማስገንባት፣ ሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የጽህፈት መሳሪያዎች /ስቴሽነሪ/ ግዥ ለመፈጸም እና ሎት ሁለት የመጓጓዣ/ትራንስፖርት/ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ እቃዎቹን መግዛት እና አገልግሎቶቹን ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የመኪና መለዋወጫ እስፔርፓርት ፣ ሎት ሁለት የመኪና ጎማ 8 እና የመኪና ባትሪ ፣ ሎት ሶስት የመኪና ዘይትና ቅባት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡