በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የመኪና መለዋወጫ እስፔርፓርት ፣ ሎት ሁለት የመኪና ጎማ 8 እና የመኪና ባትሪ ፣ ሎት ሶስት የመኪና ዘይትና ቅባት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የመኪና መለዋወጫ እስፔርፓርት ፣ ሎት ሁለት የመኪና ጎማ 8 እና የመኪና ባትሪ ፣ ሎት ሶስት የመኪና ዘይትና ቅባት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስስዚህ የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋበዛል፡፡
1. በዘመኑ የታደሰ ሀጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው:
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ::
3. ግዡ ከ200,000/ሁለት መቶ ሽህ/ ብር በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋርአያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. የሚገዙ እቃዎች ዓይነት እና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጽ/ቤቱ በመሂ/አ ማስያዝ የሚችል እና አሸናፊ ከሆነ በኋላ ከጠላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በባንክበተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጽ/ቤቱ በመሂለ ማስያዝ የሚችል፡፡
7. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ውል የሚወስደው በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን እና ፍትህ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ አሸናፊ የሚለየው በጠቅላላ ድምር መሆኑን የተረዳ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከ 20/12/2017 ዓ/ም እስከ 04/13/2017 ዓ/ም የማይመለስ 200 / ሁለት መቶ / ብር ብቻ በመከፈል በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ እስከ 11፡ 30 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
8. የጨረታ ሳጥኑን በ05/13/2017 ዓ/ም 8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ህጋዊ ተጫራቾች /ወኪሉቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት እና የሚታሸግበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ/ካላንደር ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን 8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ህጋዊ ተጫራቾች ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ይከፈታል፡፡
9. የጨረታው አሸናፊ የመኪና መለዋወጫን/እስፔር ፓርትን/ ጎንደር ከተማ ከአሸናፊው ድርጅት ማቅረብ የሚችል፤ ሉት ሁለትና ሎት ሶስትን በድልይብዛ ከተማ በአራቱ ፑል መጋዘኖች ማቅረብ የሚችልና የመጫኛና የአውራጅ በተጫራቹ መሸፈን የሚችል እና እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ውል ወስዶ ማቅረብ የሚችል እና በተጠየቀ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ኦርጅናል የመኪና መለዋወጫን/እስፔር ፓርትን/ የመኪና ጎማና ባትሪ የመኪና ዘይትና ቅባት ማቅረብ የሚችል።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11. የጨረታ ሰነዱን በተሰጠው ዝርዝር መሰረት ስርዝ ድልዝ በሌለው መሙላት የሚችል፡፡
12 ከጨረታ ሰነዱ ላይ የሚመታው ማህተም ከንግድ ፍቃዱ ጋር ቀጥተኛ |ተዛማጅ/ የሆነ መሆን አለበት ።
13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 20 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በተጫራቾች መመሪያ ወይም በስልክ ቁጥር 0975643488 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
