በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ከ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ከ/ከተማ ለማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሸነሪዎች እና መኪኖች አወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ/ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል፡፡
የጽፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክ እና ሙያ እቃዎች ግዢ እና የፒካፕ መኪና እና ትንንሽ የቤት መኪና ኪራይ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ከ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለችግኝ የሚሆን ዘር እና ችግኝ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ/መረጃዎች በማቅረብ/ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ኮድ 3 ፒካፕ (pik-up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ለማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና መኪና አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለ2ኛ (ለሁለተኛ) ጊዜ በ2018 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ -3 አውቶሞቢልና ኮድ-3 ፒካፕ (pik-up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት 1ኛ ዙር ለገላን ማስገባት ክ/ከተማ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የተለያዩ፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጎማዎች እና ደንብ ልብስ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ "Chemistry Machine" መግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ለክ/ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።