Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 45 01 82
  • Website
  • Deadline08 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000.00
  • opening date2025-12-08 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ኮድ 3 ፒካፕ (pik-up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን /ከተማ //ቤት 2018 የበጀት ዓመት ለገላን /ከተማ ማዘጋጃ /ቤት አገልግሎት የሚውሉ ኮድ 3 ፒካፕ (pik-up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ /መረጃዎች በማቅረብ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  2. አቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  3. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  4. የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት ለያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ) ብር በገላን /ከተማ ገቢዎች ባለስልጣ /ቤት በመክፈል ሰነዱን ከገላን /ከተማ //ቤት መውሰድ ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በገላን /ከተማ //ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
  7. ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሠዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ /ተዘግቶ/ ልክ በዚሁ ቀኑ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገላን /ከተማ //ቤት ውስጥ ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10 % በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል።
  10. ተጫራቾች የጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ ውል ካልፈፀሙና የውል ማስከበሪያ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  11. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተገለፀው መሰረት የተጫረተበት ዕቃ ናሙና /Sample/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
  12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሸል ወይም ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይችልም።
  13. የመወዳደሪያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሠረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል።
  14. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  15. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 445 0182 በመደወል እና አካል ተገኝቶ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ፡- በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን /ከተማ //ቤት

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን /ከተማ //ቤት

 

Save Tender