Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 45 01 82
  • Website
  • Deadline09 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ "Chemistry Machine" መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን /ከተማ //ቤት 2017 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ "Chemistry Machine" መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች ታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት /መረጃዎች በማቅረብ / በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  3. በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በሥራ ሰዓት ለአንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,500.00 (አንድ አምስት መቶ መቶ ብር) በገላን /ከተማ ገቢዎች /ቤት በመክፈል ሰነዱን ከገላን /ከተማ ገንዘብ /ቤት መውሰድ ይችላሉ ::
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ /በፖስታ/ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታተይ የስራ ቀናት እና በሥራ ሰዓት በገላን /ከተማ //ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
  8. ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ (ተዘግቶ) በዚሁ ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት  በገላን ከተማ //ቤት ውስጥ ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 70,000.00 (ሰባ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  10. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል::
  11. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም፡፡
  12. የመንግስትን የፋይናንስ ግዥ እና መመሪያን የሚጥስ ማንኛውም ነገር ተቀባይነት የለውም
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 0114450182 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ :- በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን /ከተማ //ቤት

 

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን /ከተማ //ቤት

Save Tender

Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

READ MORE
IFB Title: Procurement of Engineering & Laboratory Equipment and Related Services.

READ MORE