Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 45 01 82
  • Website
  • Deadline09 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጎማዎች እና ደንብ ልብስ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገላን /ከተማ //ቤት 2017 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር ለገላን /ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጎማዎች እና ደንብ ልብስ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟ /መረጃዎች በማቅረብ/ በጨረታው እንዲሳተፉ ዛል::

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. በአቅራቢ ስም ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና ምስ ወረቀት ያላቸው::
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ይህንኑ የሚገልጽ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥራ አምስት /15/ ተከታታይ የሥራ ቀናት እና በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር/ በገላን /ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን /ቤት በመፈል ሰነዱን ከገላን ከተማ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር/ ሰነድ/ ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ /በፖስታ/ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥራ አምስት /15/ ተከታታይ የሥራ ቀናት እና በሥራ ሰዓት በገላን /ከተማ //ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡
  8. ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገላን /ከተማ //ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት እያግደውም፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቶች ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነታቸው ከተገለጸላቸው በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታውን ሸናፊነቱ ከተገለጸላቸው በኋላ በተገለጸላቸው ቀን ቀርበው ውል ካልፈጸሙና የውል ማስከበሪያ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት (CPO) ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይችሉም፡፡
  13. የመንግስትን የፋይናንስ ሕግ እና መመሪያን የሚጥስ ማንኛውም ነገር ተቀባይነት የለውም፡፡
  14. የሚፈለጉ መረጃዎችን በሙሉ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
  15. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር - 011 4 45 01 82 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል፡፡

አድራሻ - በሸገር ከተማ አስተዳደር የገ /ከተማ //ቤት

 

በሸገር ከተማ አስተዳደርገላን /ከተማ //ቤት

 

Save Tender