በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ከ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለችግኝ የሚሆን ዘር እና ችግኝ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ/መረጃዎች በማቅረብ/ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለችግኝ የሚሆን ዘር እና ችግኝ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ/መረጃዎች በማቅረብ/ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1- በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፡፡
2- አቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ምስከር ወረቀት ያላቸው፣
3- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
4 የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
5- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት
(15) ተከታታይ የሥራ ቀናት እና በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 2000.00 (ሁለት ሺ) ብር በገላን ከ/ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በመከፈል ሰነዱን ከገላን ከ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
6- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሽገ ኤንቨሎፕ /በፖስታ/ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት
(15) ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ በገላን ከ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
7- ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡ 00 ስዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ (ተዘግቶ) ልክ በዚሁ ቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
8- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000(መቶ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ /CPO/ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
9- ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡
10- ተጫራቾች የጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ ውል ካልፈፀሙና የውል ማስከበሪያ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡
11- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተገለፀው መሠረት የተጫረተበትን የችግኙን ናሙና /Sample/ -ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
12- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይችልም፡፡
13- የመወዳደሪያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሠረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል ፡፡
14- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገሪ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
15- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር on 4 45 01 82 በመደወል እና በአካል ተገኝቶ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ አስተዳደር
የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት /ገላን/
