Workshop/training to Experience Sharing, Learning and Networking Forum for CSOs
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ 2016/17 ያመረተዉን 3ኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 17.48 ኩንታል እና በ2017/2018 3ኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 25.49 (ሀያ አምስት ኩንታል ከ49/100 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የመያዣ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራከሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 22/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ በለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፊት በ10,000,000.00 (አሥርሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ የሚፈልጉ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለስቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year 2020: ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ቡና ባሉበት ሁኔታ መስከረም 19/01/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች የብረት ሼልፍ፣ ዋክስ(wax.350 gm)፣ ብረት ባለ 6 (Iron bar#6)፣ ብረት ባለ 8 (Iron bar=6)፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን ስ.ስ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ФТС 11/2019
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በባለቤትነት የያዛቸውን ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን 12 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡