Tender Detail

Tender Details

  • Company የጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 057-44-83-714
  • Website
  • Deadline29 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100 /አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ
  • Bid Security5% (C.P.O)
  • opening dateመስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት
  • Categories Disposal Sale , Other Sales , Agricultural Products

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ቡና ባሉበት ሁኔታ መስከረም 19/01/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ቡና ባሉበት ሁኔታ መስከረም 19/01/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም -

  1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/01/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቀ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ 4፡00 ሰዓት ላይ መገኘት ይኖርበታል፡፡
ተ.ቁ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታው አይነት የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1 አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ 1ኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ 11/01/2019 እስከ 18/01/2019 ዓ.ም መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ይከሄዳል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
The Assosa Customs Branch invites bidders to a public auction of abandoned, seized, and contraband coffee held at the Assosa Customs checkpoint. Bidders must submit a valid renewed business license, taxpayer ID, VAT registration, and tax clearance, and pay a non-refundable 100 Birr fee to obtain the bid document.
Save Tender