Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር)
  • Bid Security5% (እምስት በመቶ) በርPO ብቻ
  • opening dateከ8 ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
  • Categories Construction Equipment And Machinery , Disposal Sale , Other Sales

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

ተ.ቁ. የማሽኑ ዓይነት ሞዴል ሲሪያል ቁጥር
1 ዶዘር (CAT) D8R 9EM06860
2 ዶዘር (Dressta) TD-25 LDM25M00KLP000680
3 ግሬደር (CAT) 140 K SZL00746
4 ግሬደር (CAT) 140 K SZL00643
5 ግሬደር (CAT) 12 K SZP00204
6 ኤክስካቫተር (CAT) 336DL WET00251
  1. ተጫራቾች ንብረቶቹን ሣሪስ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለስምንት (8) የሥራ ቀናት፣ በየቀኑ ከጠዋቱ ከ3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ በአካል ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የሚፈልጉትን ንብረት ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርም ላይ በመሙላት እንዲሁም ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% (እምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በርPO ብቻ በማስያዝ፣ በድርጅቱ የፋሲሊቲ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ መዝጊያ ቀን፦ ጨረታው ለሁለተኛ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት
  4. የጨረታ መክፈቻ ቀን- ጨረታው በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ከ8 ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ኩባንያው ለጠርዎች የስም ማዛወር ሒደት እንዲረዳቸው አስፈላጊውን መረጃ ለመስጠት የሚተባበር ሲሆን ለመሣሪያዎቹ ከመንግስት የሚፈለገውን ማንኛውንም ወጪ ገዢዎች መክፈል እንደሚኖርባቸው ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-421133 የውስጥ መስመር 2990114-403474/0973-380440

አድራሻ፣ አዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.

✨ messages.ai_summary
Ries Engineering A.M. is selling used construction equipment by bid: two dozers (CAT D8R, Dressta TD-25), three CAT graders (140K, 140K, 12K) and a CAT 336DL excavator, sold as-is. Any individual or firm may take part by buying the tender document.
Save Tender