ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የኮምፒውተር እና ተያያዥ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
East African Lion Brands Manufacturing S.C. (ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የኮምፒውተር እና ተያያዥ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
Items for Sale
| Lot | Item | Qty | Condition |
| 1 | Desktop computers (Dell OptiPlex and others) | 41 | Non-functional, bare units |
| 2 | Laptops | 11 | Non-functional |
| 3 | Server (Dell PowerEdge) | 1 | Non-functional |
| 4 | Monitors | 21 | Non-functional |
| 5 | Printers | 11 | Non-functional |
| 6 | Kyocera TASKalfa 3050CI colour multifunction printer | 1 | Good, working |
| 7 | Scanners | 4 | Non-functional |
| 8 | UPS units | 42 | Non-functional |
| 9 | Server rack cabinet | 1 | Non-functional |
| 10 | Mobile phones | 26 | Non-functional |
| 11 | Landline telephones | 24 | Non-functional |
| 12 | Keyboards | 41 | Non-functional |
| 13 | Used/empty toner cartridges (bulk lot) | 103 | For recycling |
ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ ሀምሳ ሺ ብር (50,000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካዉንት ስም ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማንፋክቸሪንግ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing SC) ገቢ አድርገዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡ የጨረታ ማስከበርያዉ ላሸናፊዉ ከሚገዛዉ እቃ ላይ ታሳቢ ሲደረግለት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመለስለታል:: ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በ500 (አምስት መቶ) ብር በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል:: የጨረታ ሳጥኑ አርብ ህዳር 04 2019 ዓም ከቀኑ በ9:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 9:15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል፤እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ:
ቢሾፍቱ ወረዳ ዳባየ ቀበሌ ደካ ቦራ
(ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0941490700 (ሙሃመድ) / 0915789094 (ጋሻው) መደወል ይችላሉ::
