የ30ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ (368 ቦታዎች፣ ሆቴል፣ ፔንሲዮን እና መኖሪያ) - የወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ
ማስታወቂያ
የ30ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
- የጨረታ ዙር 30ኛ ዙር
- የጨረታው ዓይነት መደበኛ
- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ መሬት በሊዝ ለመፍቀድ በወጣው መመሪያ ቁጥር 24/2016 እና በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ቦታዎች በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። [የአንቀጹ ከፊል በፎቶው በግልጽ አይነበብም] በመሆኑም መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ10 ቀን በኋላ ማለትም ከጥቅምት 30/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 11/2019 ዓ.ም የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 ለመኖሪያ፣ ብር 500 ለንግድ በመክፈል ከሶዶ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን።
- የጨረታ ሠነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ከጥቅምት 30/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 11/2019 ዓ.ም በ5፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
- የጨረታውን ሠነድ ማስገቢያ ከጥቅምት 30/02/2019 [ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 11/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30] ሰዓት ብቻ ይሆናል።
- ጨረታው የሚዘጋው/የሚታሸገው ህዳር 11/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
- ቦታዉን መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈተው/የሚገለጽበት የመምሪያ ቦታ ሰኞ ህዳር 14/03/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 16/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ ነው።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ 18/02/2019 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ከመምሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በስ.ቁ.0465513684 ላይ ማግኘት ይቻላል።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- የንግድ ቦታ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ ከአቅም ማሳያ ጋር ካላስገባችሁ ከጨረታ ውጪ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን።
30ኛ ዙር የቦታው ዝርዝር መግለጫ /Profile/
| ተ.ቁ | የአካባቢ አመላካች መግለጫ | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የቦታ ብዛት | ቀጠና | ቀበሌ | የቦታው አገልግሎት | የሚፈቀድ ከፍታ | የቦታው መነሻ ዋጋ | የሊዝ ዘመን | የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ | ለአንዱ ሠነድ ዋጋ | የቦታ ደረጃ |
| 1 | ቁጦ ሶርሬሳ | 2000 | 1 | አራዳ | ቁጦ ሶርሬሳ | ሆቴል | G+5 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 2\1 |
| 2 | ቁጦ ሶርሬሳ | 2500 | 1 | አራዳ | ቁጦ ሶርሬሳ | ሆቴል | G+5 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 3\1 |
| 3 | ዋራዛ ሾሆ | 1000 | 1 | አራዳ | ዋራዛ ሾሆ | ፔንሲዮን | G+4 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 3\1 |
| 4 | ዋራዛ ሾሆ | 1000 | 1 | አራዳ | ዋራዛ ሾሆ | ፔንሲዮን | G+4 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 3\1 |
| 5 | ዋራዛ ሾሆ | 1000 | 1 | አራዳ | ዋራዛ ሾሆ | ፔንሲዮን | G+4 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 3\1 |
| 6 | ዋራዛ ሾሆ | 1000 | 1 | አራዳ | ዋራዛ ሾሆ | ሆቴል | G+4 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 3\1 |
| 7 | ዋዱ ፑንዱሊያ | 1000 | 1 | መሀል | ዋዱ | ፔንሲዮን | G+0 | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 1\1 |
| 8 | ኃይሉ እንቿ ሜዳ ጎን | 1500 | 1 | አራዳ | ድ/ብትግል | ሆቴል | G+4 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 1\1 |
| 9 | ኃይሉ እንቿ ሜዳ ጎን | 1500 | 1 | አራዳ | ድ/ብትግል | ሆቴል | G+4 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 500 | 2\1 |
| 10 | አራዳ ህብረት ቀበሌ ያለበት ቦታ | 336 | 1 | አራዳ | ህብረት | ሆቴል | G+4 በላይ | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 400 | 4\1 |
| 11 | ጉቱቶ ዱቡኝ | 1500 | 1 | መርካቶ | ላሬና | ሆቴል | G+0 | 914 | 70 ዓመት | 30 ዓመት | 400 | 3\1 |
| 12 | ዋራዛ ሾሆ | 200 | 20 | አራዳ | ዋራዛ ሾሆ | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\1 |
| 13 | ጉቱቶ ዱቡኝ | 200 | 123 | መርካቶ | ላሬና | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\1 |
| 14 | ቦላ ቦርኮሼ ት/ቤት ፊትለፊት | 200 | 62 | መርካቶ | ቦላ ቦርኮሼ | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\1 |
| 15 | ዋዱ | 200 | 5 | መሀል | ዋዱ | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\1 |
| 16 | ፑንዱሊያ አካባቢ | 200 | 6 | መሀል | ዋዱ አምባ | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\2 |
| 17 | ፑንዱሊያ አካባቢ (ቀጠና 2) | 200 | 21 | መሀል | ኦፋ ጋንዳባ | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\1 |
| 18 | ቶና ኦፋ ሴራ | 200 | 60 | መርካቶ | ኦ/ሴራ | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\1 |
| 19 | ማሐል ዶሬ | 200 | 60 | መሀል | ዶሬ | መኖሪያ | G+0 | 280 | 99 ዓመት | 50 ዓመት | 400 | 3\1 |
| ጠቅላላ | 368 |
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Wolayita Sodo City Land Administration is offering 368 urban land plots via open lease bid for hotel, pension, and residential use, with minimum building heights specified per plot. Commercial bidders must submit capacity evidence with their document purchase.
