ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ የሚፈልጉ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለስቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ የሚፈልጉ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለስቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
| ተ.ቁ | የተሸከርካሪ አይነቶች | የመጫን አቅም | የሰሌዳ ቁጥር | ሞዴል/ስሪት | የሻንሲ ቁጥር |
| 1 | Jeely | 4 ሰው | ኮድ-3-A33601 | 2016 | LB37724S1GX022968 |
| 2 | Lifan | 4 ሰው | ኮድ-3-A19958 | 2015 | LLV2A3A24F0280330 |
| 3 | Corolla | 4 ሰው | ኮድ-3-A95733 | 2005 | JTDBW23E850087955 |
| 4 | Jeely | 4 ሰው | ኮድ-3-A19952 | 2014 | LLV2A2A15F0280872 |
| 5 | Lifan | 4 ሰው | ኮድ-3-A19957 | 2015 | LLV2A2A15F0280872 |
| 6 | Corolla | 4 ሰው | ኮድ-3-A95935 | 2007 | JTDBW22E573130408 |
| 7 | Corolla | 4 ሰው | ኮድ-3-A88785 | 2006 | JTDBW23E363095669 |
| 8 | Hyonda van | 1 ሰው +ደረቅ ጭነት ፓኔል ቫን 10 ኩንታል | ኮድ-3-3-A25549 | 2007 | KMFWVH7HP7U831077 |
| 9 | vitiz | 4 ሰው | ኮድ-3-65453 | 2001 | SCP10-0159320 |
| 10 | Yaris | 4 ሰው | ኮድ-3-A61781 | 2008 | KFP92-1017875 |
| 11 | jilly | 4 ሰው | ኮድ-3-A57312 | 2017 | LB37724S54X689026 |
የተጫራቾች መመሪያ
- ተጫራቾች እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ጠዋት 4፡00 ስዓት ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ ማስልጠኛ ጎን ዴልታ ኮንፕሌክስ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-03 በመምጣት የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታውን ሰነድ የገዙ ተጫራቾች እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ መኪኖቹ በሚገኙበት ቦታ በመምጣት መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ዕቃውን ለመግዛት የገለፁት ጠቅላላ ዋጋ 3% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ/ሲ ፒ ኦ/ ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም በማሰራት እና የሚገዙበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን/ክፍል ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀረብም።
- ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ጠዋት 4፡00 ስዓት ድረስ ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ስዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል። ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ግዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
- ድርጅቱ የጨረታውን አሸናፊን ጨረታው በተከፈተ በሦስት የሥራ ቀናት ውስጥ በመለየት ያሳውቃል።
- በጨረታው ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ በዚሁ ዕለት ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት እለት አንስቶ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ሙሉ ክፍያ ከፍሎ ዕቃውን መረከብ የሚኖርበት ሲሆን ካልተረከቡ ግን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
- ተሸከርካሪውን በተመለከተ የስም ዝውውር እና ሁሉንም እቃዎቹን ከማጓጓዝ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን አሸናፊው ይሸፍናል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ /መንገድ/ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ማስልጠኛ ጎን ዴልታ ኮፕሌክስ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-03
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 09 29 91 79 37
✨ messages.ai_summary
Bahran Trading and sister companies invite interested organizations and individuals meeting the stated requirements to bid for the purchase of used vehicles (various models). Bidders must buy the tender document, inspect the vehicles, and submit bids with a 3% bid security.
