Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ቤንች ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline15 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 /ሁለት መቶ ብር/
  • Bid Securityብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateበ21ኛው ቀን ከሰዓት 4፡30
  • Categories Other Sales , Vehicle

ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሊወዳደሩ ለእያንዳንዱ የእቃ/ተሽከርካሪ/አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ መኪና ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው ለ21 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ከደ/ቤ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይንሻሉን 1 ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል፡፡ ነገር ግን እለቱ ዝግ ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ል/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ ስልክ፡-0929241731/0910997747

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The South Bench Woreda Finance Office seeks to sell, via competitive bid, old assets no longer in service: a Defender double-cab and a minibus vehicle. Bidders must submit technical and financial documents separately and post a bid security for each vehicle type.
Save Tender