አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 22/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 22/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም-
- አሶሳ ጉ/መቅ መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21/01/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
| ተ. ቁ | አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ | የጨረታ አይነት | የንብረት መመልከቻ ቀን | የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሠዓት |
| 1 | አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ | የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ | ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/01/2019 እስከ 21/01/2018 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡ | መስከረም 22/2019 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሠዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ ይከፈታል፡፡ |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25-15-74-48-37-14 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
✨ messages.ai_summary
Asosa Customs Office invites bids for a second-round public auction of seized and contraband household utensils, various food items, and shoes. Bidders must submit a valid trade license, taxpayer ID, VAT registration, and current tax clearance, plus a 5% bid security.
