የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ በለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፊት በ10,000,000.00 (አሥርሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህ/ስራ ዩኒየን
የ3ኛ ዙር የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ በለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፊት በ10,000,000.00 (አሥርሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- የመኪናው ሰሴዳ ቁጥር (pro-le) የጋቢናው ሰሌዳ ቁጥር ET-3-43263 ሞዴል ZZ42575324lv የተሰራበት ሀገር ቻይና የተሰራበት ዘመን 2009 G.C የሻንሲ ቁጥር LZZ5CL51329A429807 የሞተር ቁጥር091107021647
- የተሳቢው ወይም የቦቴ ሰሴዳ ቁጥር የተሳቢ ሰሌዳ ቁጥር ET-3-14302 ሞዴል MIE/36H/FTL/3/12.5 የተሰራበት ሀገር ኢትዮጵያ-መስፍን ኢንጂነሪንግ የተሰራበት ዘመን 2009 G.C የሻንሲ ቁጥር CTS-496-09 ቦቴ የመጫን አቅም 50,000 ሌትር መሆኑን እየገለፅን፡-
ተጫራቾች ማሟላት ያሳበቸው ዋና ዋና መስፈርቶች:-
- ማንኛውም ተጫራች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ወይም ኅ/ሥ/ ማህበራት ከሆኑ በአዋጁ መሰረት የተቋቋመበት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ወይም TIN NUMBER ያላቸው መሆን አለባቸው::
- ከመንግስት ግብር (ዕዳ) ነፃ መሆኑን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን የቴክኒካልና የፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ በሰም በተሸገ ፖስታ የድርጅቱ ክብ ማህተም ያረፈበት አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ ዋጋ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብር ማስያዝ አለበት።
- የጨረታው ሰነድ የሚሸጠው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ለ16 (አሥራ ስድስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30-11፡30 ተሸጦ የጨረታው ቀነ ገደብ ካለቀ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች የቴከኒክና የፋይናንሻል ሰናዳቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለዚሁ ዓለማ በተዘገጀው የጨረታ ሳጥን ገብቶ ሳጥኑ ይታሸግና በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካይ እና ታዛቢዎች ባሉበት ይከፈታል። የቴክኒከ ሰነዱ በቅድሚያ ይታይና ቴከኒኩን ያላለፈ ወገን የፋይናንሻል ሰናዳቸውን ሳይታይ ከጨረታ ውጪ ሆኖ ሰነዱ ተመላሽ ይሆናል። ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ ከላው ተቀባይነት አይኖረውም።
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ላይ ጥያቄ፣አስተያየት፣ማስተካከያ ካለው የጨረታ ሰነዱ ከመከፈቱ 5 ቀን በፊት ብቻ ለድርጅቱ በጽሁፍ ማቅረብ አለበት። በዚሁ አግባብ ድርጅቱም ተመሳሳይ ጥያቄ ካለው የጨረታ ሰነዱ ከመከፈቱ 5 ቀን በፊት ለተጫራቾች ማሳወቅ አለበት። የጨረታ ሰነድ ቋንቋ የሚቀርበው በአማርኛ ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO 500,000.00 (አምሥት መቶ ሺህ ብር) በዩኒየኑ ሙሉ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሒሳብ ቁጥር 1000041208434 / በኦሮሚያ ሕ/ሥራ ባንከ በሒሳብ ቁጥር 1000006718586 እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያና ደንብ መሰረት በተቋቋመ ማንኛውም ባንክ ማስያዝ ይችላሉ።
- መኪናውን በተመለከተ ውዝፍ የመንግሥት ግብር በዩኒየኑ ወጪ የሚሸፈን ሆኖ የሥም ማዛወሪያ ከፍያ ተጫራቹ የሚሸፍን ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራች ሁለቱን መኪና ነጣጥሎ መጫረትና መግዛት አይቻልም፡፡ እንዲሁም ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተጠቀሰውን የጨረታውን አስገዳጅ ህግ የማይወጣ ከሆነ በአዋጅ ቁጥር 218/20n እና በሕብረት ሥራ ማህበራት ግዥ መማሪያ ቁጥር ደ/ገ/007/2017 መሰረት ድርጅቱ አስፈላጊውን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ያሳውቃል።
- የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ ከታወቀ መኪናውን ሙሉ ከፍያውን በአንድ ጊዜ በዩኒየኑ ከላይ በተጠቀሰው ሒሳብ ቁጥር በማስገባት መኪናውን እስከ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ አጠናቆ ማንሳት አለበት። ከተወሰነው ቀን ካለፈ ተጫራቹ ለዩኒየኑ ቅጣት በየቀኑ 2,000.00 (ሁለት ሺህ) ብር ለመክፈል በህግ ፊት የሚፀናና የሚገደድ ይሆናል። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ ፊት የተጠበቀ ነው።
የጨረታ ማስረከቢያ አድራሻ - በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥራቅ ሸዋ ዞን፤ ዱግዳ ወረዳ፤ መቂ ከተማ መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን (ቢሮ ቁጥር-2) ይሆናል።
ስተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 022-118-1402 / 09-09-34-34-34/ 09-10-92-95-36 /09-20-36-80-41 መደወል ይቻላል።
E-mail mb_union@yahoo.com
የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
✨ messages.ai_summary
Sale of one used Sino truck with cab and a 50,000-litre fuel tanker trailer, sold together as a single lot. Bidders must hold a valid business licence or registration certificate, a TIN, and a tax-clearance certificate. Bids are in Amharic.
