በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች እና አክሰሰሪው (መገናኛ መሳሪያዎች) እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች፣ ያገለገለ ዶዘር፣ ያገለገለ ሎቤድ ተሳቢ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ በተለያዩ ሁኔታ የተቃጠሉ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታብረቶች ፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ጄኔሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎች፣ የጽድ ዛፎች እና የግራር ዛፎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ያገለገሉ ጎማዎች፣ ጣውላ እንጨቶች ፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተሽከርካሪዎች የሚውሉ የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸው ጎማዎች ከነካላማደሪያና ፍላፕ፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች እና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአብከመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለጎንደር ትምህርት መሳሪያዎች ክዘናና ስርጭት ማእከል የመኪና መለዋወጫ እቃ ለ2ኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Dashen Bank would like to invite eligible and interested bidders for the procurement of the following items
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ እና ሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሞተር ሳይክሎች የእርሻ መሳሪያዎች የመኪና ተመላሽ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚውል መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ማህበራችን የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር መስቀል አደባባይ በሚገኘው ፅ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ የአጥር ብረቶች፣ የአልሙኒየም በሮች፣ የቦሰቴ ግሪሎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ባትሪዎች፣ የቤት ቆርቆሮዎች፣ የቢሮ ወንበሮች እና ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የትምህርት መሣሪያች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የፈርኒቸር መሥሪያ ማሸነሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የሳይንስ ትምህርት መርጃ ምርት ግብዓቶች፣ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪ መለዋወጫዎች፤ የተለያዩ የህትመት ጥሬ ዕቃዎች፣ የህትመት ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ምርት ግብዓቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ፣ ንቃይ በሮች፣ ንቃይ መቃን፣ የቁም ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ህክምና ኮሌጅ አገልግሎት ላይ የማይውሉ የአልሙንየም ስክራፕ፤ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ አገልግለው የተመለሱ የተሸርካሪ መለዋወጫዎች ፤ እስከራፕ የተደረገ ማሽን እንዲሁም ባለ 5 /አምስት/ እና 10 /አስር / ሊትር ጀሪካኖች እና ያለቁ የፕሪንተር ካርትሬጆችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩከ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ሎት -1-ሲስተም ዩኒት ፤ ሞኔተር ሎት 2 ተመላሽ የመኪና መለዋወጫ ፣ ሎት -3 -ተመላሽ ቶነሮች እና ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።