ማህበራችን የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር መስቀል አደባባይ በሚገኘው ፅ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ የአጥር ብረቶች፣ የአልሙኒየም በሮች፣ የቦሰቴ ግሪሎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ባትሪዎች፣ የቤት ቆርቆሮዎች፣ የቢሮ ወንበሮች እና ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር መስቀል አደባባይ በሚገኘው ፅ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ የአጥር ብረቶች፣ የአልሙኒየም በሮች፣ የቦሰቴ ግሪሎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ባትሪዎች፣ የቤት ቆርቆሮዎች፣ የቢሮ ወንበሮች እና ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በመግዛት አይታችሁ በጅምላ ዕቃ የምትገዙበትን ዋጋ 2% ተሰልቶ የጨረታ ማስከበሪያ አሰርታችሁ ከግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ መስቀል አደባባይ በሚገኘው ፅ/ቤት የጨረታውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር መስቀል አደባባባይ
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር
