Tender Detail

Tender Details

  • Company በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ
  • Address ላፍቶ በታች ንግድ ባንክ ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0989166246
  • Website
  • Deadline07 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት1 10000፤ ሎት2 12000፤ ሎት 3 24000፤ ሎት4 13500፤ ሎት5 15000፤ ሎት 6 6000፤ ሎት7 10000፤ ሎት8 10000፤ ሎት9 6000፤ ሎት10 6000
  • opening dateበቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ይከፈታል::
  • Categories Printing And Publishing , Furniture , Stationery Materials

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት ስራ፤ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ የኤሌክትሪክ እቃ ፤የጀኔንተር ሰርቪስ ፤ የፅህፈት መሳሪያ ደንብ ልብስ ጥግና ቋሚ እቃ ፤ አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት ስራ፤ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ የኤሌክትሪክ እቃ ፤የጀኔንተር ሰርቪስ ፤ የፅህፈት መሳሪያ ደንብ ልብስ ጥግና ቋሚ እቃ ፤ አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

ተ.ቁየእቃው አይነትየሎት አይነትየጨረታ ማስከበሪያ
1የጽዳት እቃሎት110000
2ደንብ ልብስሎት212000
3ቋሚ እቃሎት 324000
4ህትመትሎት413500
5የጽህፈት መሳሪያሎት515000
6የኤሌክትሪክ እቃሎት 66000
7ህክምና እቃሎት710000
8መድኃኒት እና ሬኤጀንትሎት810000
9የጄኔረተር ሰርቪስሎት96000
10የቤት ጥገናሎት106000

በዚህ መሠረት :

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር የሆኑ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያዉ ግዢ ቢሮ 4ኛ ፎቅ ቀርበዉ መግዛት ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በማሸግ ጤና ጣቢያዉ ባዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር )ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ማስገባት አለባቸው::
  6. ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ በ11:00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ይከፈታል::
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: ከዝሁት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም::
  8. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  9. ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ እና ባለአደራጀችሁ አካል እሴት መጨመራችሁን የሚያሳውቅ ደብዳቤ አድራሻችን ማቅረብ ይኖርባችኋል::

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ላፍቶ በታች ንግድ ባንክ ጀርባ ፖሊስ ጣቢያ ጎን ስልክ 0989166246

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Nifas Silk Lafto Sub-city Woreda 12 Health Center seeks suppliers for printing services, medical supplies, medicines, laboratory reagents, electrical items, generator service, stationery, uniforms, cleaning supplies, and furniture. Bidders must hold a valid business license, supplier registration certificate, and VAT registration.
Save Tender