በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል፡-
- የመኪና ጥገና እና
- የመኪና መለዋወጫዎች
ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት:-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት /ኦንላይን/ ያላቸዉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN No/ ያላቸው
- የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 25.000 ብር ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት ለአንዱ ጨረታ የማይመለስ 150 ብር በመክፈል መግዛት አለባቸው። የገዙትንም ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት የተለያዩ በታሸገ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒው ላይ ኮፒ ብሎ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ (በ15ኛው ቀን እስከ 4፡00 ብቻ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ላይ በጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- የተጫራቾች በሰዓቱ ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ተለይተው በተገለፀ 7 ቀናት በኋላ በ5 ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የዉል ማስከበሪያ ቢያንስ 10% በማስያዝ ውል መግባት አለባቸው። ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አሸናፊዎች በገቡት ዉል መሠረት ዕቃዎቹን እስከ ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተሞሉ ዋጋዎች ለ365 ቀናት ፀንተው መቆየት ይኖርባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ ከጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ 0467740564/536 ይደውሉ፡፡
የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
