Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ የቀድሞ ስም፦ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የብስ ትራንስፖርት ቃሊቲ ቅርንጫፍ በተለምዶ ቃሊቲ ጉምሩክ ጊቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-40-40-78
  • Websitehttps://www.eslse.et/
  • Deadline10 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-10 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚውል መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚውል መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት

የዕቃው አይነት

Lot 1

Bracket LH and Bracket RH

Lot 2

Leaf Spring Pad/Rubber pad

Lot 3

Break Lining

Lot 4

Different Types of Bolts with nut

Lot 5

Torque Rod Bushing

Lot 6

Rubber Cushion/ Engine Support/

Lot 7

Radiator

 

ስለሆነም:-

  1. ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፣
  2. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office በሚል በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲከስ ቃሊቲ ትራኪንግ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በድርጅቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000008631925 (Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office) ገቢ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካልና የፋይናንሺያል “posta" ኦርጂናል እና ኮፒ "Posta” ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ለሚመጣው የሥራ ቀን የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
  6. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114–40-40-78 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender