የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of Rental of Secure Office Space) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅቱ በዋናው መ/ቤት ስር የሰራተኞች እና የስልጣኞች ክበብ/ካፍቴሪያ ያለው ሲሆን ፍላጎቱ ላላቸው ተጫራጮች በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት መስጠት ይፈልጋል::
ADM PLC (Ramada Addis Hotel) invites qualified and experienced coffee businesses, suppliers, and individuals to participate in an open tender to rent the balcony located at the entrance of the hotel building.
ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በህንጻዉ መግቢያ የሚገኘውን በረንዳ ለባህላዊ የቡና አገልግሎት የተቆላ ፤ የተፈጨና የታሸገ ቡናን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ለሚፈልጉ የታወቁና ልምድ ያላቸው የቡና ድርጅቶች/አቅራቢዎች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በአዲስ አበባ ከተማ በዋናው መስሪያ ቤት እና በቦሌ አቬየሽን ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ /ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ "ቢ" ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ "ኤ" ከአንደኛ እስከ ሰስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የአንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ ሕንፃ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የካፍቴሪያ ኪራይ አገልግሎት (አ/ቢ/መ/ስ/ት/ስ/ማ/ጨ/ቁ/001/2019) - የአበበ ቢቂላ መታሰቢያ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል
ሕብረት ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ "ቢ" ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ 9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ "ኤ" ከአንደኛ እስከ ስስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በሰንጋ ተራ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ 11 የቢሮ ክፍሎች ኪራይ (ሕባ/002/2019) - ሕብረት ባንክ
Gym Block Commercial Building for Rent at Tracon Real Estate, Jemo 2 Lebu (T/T/PRO93/2019) - Tracon Trading PLC
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ "ቢ" ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ "ኤ" ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Lease of Ninth Floor and Eleven Rooms at Hibir Tower Head Office, Senga Tera (HB/002/2026) - Hibret Bank S.C
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በመርካቶ ተርሚናል የሚገኙ ክፍሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈለጋል፡፡
የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር በኡራኤል ዋና መንገድ ላይ በሚገኘው ባለ 4 ወለል ህንፃው ላይ ለግንባታና ኤሌክትሪክ እቃዎች መሸጫ፣ ለቧንቧ እቃዎች መሸጫ፣ ለእቃ ማሳያ (showroom) ወይም ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::
አ/ማህበሩ በገበያ ማዕከሉ ብሎክ "ኤ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 403.50 ካሬ ሜትር እና ብሎክ "ቢ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 405.13 ካሬ ስፋት ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል ፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የሱቅ ኪራይ (የተለያዩ መጠን ያላቸው 4 ሱቆች) ጨረታ ቁጥር EMC/OT/THBD/SHOPRENT/02/2019 - የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of Rental of Secure Office Space) በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል