ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በአዲስ አበባ ከተማ በዋናው መስሪያ ቤት እና በቦሌ አቬየሽን ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ /ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል፡፡
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ አዲስ አበባ ከሚገኘው የኩባንያው ዴፖ ወደ ተለያዩ ደንበኞቹ ዘይቶችና ቅባቶችን የሚያደርሱ አይሱዙ/Isuzu/እና ኤፍኤስአር/FSR/መኪኖችን ሊያቀርቡ የሚችሉ ትራንስፖርተሮችን አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ዴፖ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የመለዋወጫ እቃዎች እና ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ያገለገለ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡