ADM PLC (Ramada Addis Hotel) invites qualified and experienced coffee businesses, suppliers, and individuals to participate in an open tender to rent the balcony located at the entrance of the hotel building.
ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በህንጻዉ መግቢያ የሚገኘውን በረንዳ ለባህላዊ የቡና አገልግሎት የተቆላ ፤ የተፈጨና የታሸገ ቡናን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ለሚፈልጉ የታወቁና ልምድ ያላቸው የቡና ድርጅቶች/አቅራቢዎች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::