ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በህንጻዉ መግቢያ የሚገኘውን በረንዳ ለባህላዊ የቡና አገልግሎት የተቆላ ፤ የተፈጨና የታሸገ ቡናን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ለሚፈልጉ የታወቁና ልምድ ያላቸው የቡና ድርጅቶች/አቅራቢዎች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::
ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር:- POO32326
የጨረታ ርዕስ: ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በረንዳ ላይ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቡና አገልግሎት የሚውል ቦታን ለማከራየት የወጣ ግልጽ ጨረታ::
ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በህንጻዉ መግቢያ የሚገኘውን በረንዳ ለባህላዊ የቡና አገልግሎት የተቆላ ፤ የተፈጨና የታሸገ ቡናን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ለሚፈልጉ የታወቁና ልምድ ያላቸው የቡና ድርጅቶች/አቅራቢዎች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች እና የውል ግዴታዎች፡
ህጋዊነት: በዘርፉ የታደሰ እና የፀና ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Certificate) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ::
የኬተሪንግ (Catering) አገልግሎት ግዴታ: ከሆቴሉ ህንጻ ውጪ የተለያዩ የኬተሪንግ (የመስተንግዶ አገልግሎት) እና የፕሮግራም አገልግሎቶች በሚኖሩበት ጊዜ ቡና አብሮ የማቅረብ እና የማስተናገድ የኮንትራት የሚኖርበት ይሆናል::
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): ተጫራቾች ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል::
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 100,000 (መቶ ሺህ ብር) ከ VAT በፊት ነው::
- የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቦታ: ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) የአስተዳደር/ፋይናንስ ክፍል
- የጨረታ ማስረከቢያ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስት የስራ ቀናት
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን እና CPO በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ፡
- ስልክ ቁጥር: +251 980636085
- ኢሜይል: Marta.Beyene@ramadaaddis.com
- አድራሻ: ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
✨ messages.ai_summary
Ramada Addis Hotel seeks to lease its entrance veranda to experienced coffee businesses/individuals to provide and sell traditional Ethiopian coffee (roasted, ground, packaged). Bidders need a valid business license, TIN, and VAT registration; catering service obligations apply.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
