Tender Detail

Tender Details

  • Company Efoyta Bekolfa Market Center S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline26 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 50,000.00 (CPO)
  • opening dateጥቅምት 17 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

አ/ማህበሩ በገበያ ማዕከሉ ብሎክ "ኤ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 403.50 ካሬ ሜትር እና ብሎክ "ቢ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 405.13 ካሬ ስፋት ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል ፡፡

Efoyta Bekolfa Market Center S.C


የጨረታ ማስታወቂያ

አ/ማህበሩ በገበያ ማዕከሉ ብሎክ "ኤ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 403.50 ካሬ ሜትር እና ብሎክ "ቢ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 405.13 ካሬ ስፋት ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል ፡፡

- የጨረታው መነሻ ዋጋ በካሬ = ብር 350.00 (ሶስት መቶ ሀምሳ) ሲሆን፣

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ቦታውን በአካል በማየት ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ/ በአ/ማህበሩ ስም CPO /ሲፒኦ/ በማሰራት እና በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በካሬ የሚወዳደሩበት ዋጋና የሚሰሩበትን የስራ ዘርፍ በመሙላት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከ መስከረም 30 ቀን 2019 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል ፡፡

ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል ፡፡

ማሳሰቢያ ፡
ከ/ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- በ 0930540499 ወይም በአ/ማህበሩ ኢሜይል ፣ ድህረ-ገፅ ማግኘት ይችላሉ፡፡

እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Efoyta Bekolfa Market Center S.C seeks to rent open spaces for various services via competitive bid: 403.50 sq m in Block A and 405.13 sq m in Block B, both above the 4th floor. Bidders must physically inspect the site, submit a CPO bid security in the association's name, and complete a price submission form stating their per-sq-m offer and intended service sector.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender