Tenders

35 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buyer የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል

Region South West Ethiopia Peoples

Closes 24 Nov ኅዳር 15, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000...

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ በሎት 02 የፈርኒቸር ጨረታ በሎት በ3 የሞተር ሳይክል ጨረታ እንዲሁም በሎት 04 ለመሰብ አንድ ማዕከል ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ጨረታ ፡በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

Buyer የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Region South West Ethiopia Peoples

Closes 23 Nov ኅዳር 14, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ሎት 01 እና ሎት 02 70,000/...

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የፕሮጀክቱ ስም በዩኒሴፍ በጀት የሚገዙ እና አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ ለስልጠና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ሎት ሁለት የንፅህና መስጫ ሳሙና ሎት ሶስት ለልጃገረዶች አገልግሎት የሚውል የውስጥ ሱሪ ሎት አራት ለልጃገረዶች አገልግሎት የሚውል እንደገና ታጥቦ ጥቅም ላይ የሚውል ሞዴስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buyer Amhara National Regional State Education Bureau (የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ)

Region Amhara

Closes 19 Nov ኅዳር 10, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ሎት አንድ ብር 50,000.00፣ ሎ...