በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ በሎት 02 የፈርኒቸር ጨረታ በሎት በ3 የሞተር ሳይክል ጨረታ እንዲሁም በሎት 04 ለመሰብ አንድ ማዕከል ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ጨረታ ፡በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ በሎት 02 የፈርኒቸር ጨረታ በሎት በ3 የሞተር ሳይክል ጨረታ እንዲሁም በሎት 04 ለመሰብ አንድ ማዕከል ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ጨረታ ፡በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ:-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ፤
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፤
- ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች በ2018 ዓ/ም የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፡
- የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ በአካዉንት ቁጥር 1000705880682በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል፤
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ ።
- የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካል ና ፋይናንሻል ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መከፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
- የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 01 እና ሎት 02 70,000/ሰባ ሺህ ብር/ ሎት 03 75,000/ሰባ አምስት ሺህ ብር/ እንዲሁም በሎት 04 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/በባንክ የተረጋገጠ C CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፤
- የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ይሆናል ፤
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331– 0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፤
የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Bonga City Finance Office, Kafa Zone, South West Ethiopia, buys for its offices in four lots by open tender: electronics, furniture, motorcycles and staff uniforms. Bidders need a renewed licence, TIN, VAT, supplier certificate and a 2018 E.C. good performance letter.
