Tender Detail

Tender Details


የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህትመት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የጽህፈት፣ የፅዳት፣ ሲሲቲቪ፣ የጥርስ ህክምና መሳሪያዎችና የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 005/2019 ዓ/ም

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ሎትየጨረታ ዓይነትየናሙና መለያየጨረታ ማስከበሪያየገንዘብ መጠን
001የተለያዩ ህትመቶች ውጤቶች ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት100,00000
002የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት300,00000
003የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት30,00000
004የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት30,00000
005የሎደር ማሽን ጥገና ግዥበተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት50,00000
006የቡቴ ተሽከርካሪ ጥገና ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት50,00000
007ሲሲ ቲቪ ካሜራ ግዥበተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት50,00000
008የእጅ ሬድዮ ባትሪ እና ቦዲ ካሜራ ባትሪበተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት150,00000
009የሲቪል ሰራተኞች አስባላትበተቋሙ ፍላጎት መሰረት40,00000
0010የተለያዩ ጥርስ ህክምና መሳሪያዎች ግዥበተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት1000,00000
0011የአስከሬን መጠቅለያ ላስቲክ ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት ናሙና የሚቀርብበት30,00000
0012የአስከሬን ማንሻ ገረላብበተቋሙ ፍላጎት መሰረት ናሙና የሚቀርብበት20,00000
0013የወንጀል ስፍራ ማስረጃዎችን ለማሰባሰብ የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት40,00000
0014የኤሌክትሪክ የተሽከርካሪ ጠቅላላ ሰርቪስ አገልግሎት ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት20,00000
0015የተለያዩ የስፖርት ትጥቅበተቋሙ ፍላጎት መሰረት1000,00000
0016የፖሊስ ዱላበተቋሙ ፍላጎት መሰረት ናሙና የሚቀርብበት150,00000
0017የፖሊስ ካቴናበተቋሙ ፍላጎት መሰረትናሙና የሚቀርብበት50,00000
0018የፖሊስ ፊሽካበተቋሙ ፍላጎት መሰረት ናሙና የሚቀርብበት150,00000
0019የተለያዩ ፉርጎ ቀለምና ላምኔሽን ግዥበተቋሙ ፍላጎት መሰረት300,00000
0020ውሃ ኩዳበተቋሙ ፍላጎት መሰረት100,00000
0021ኬንዳ ሸራ/ማት/ምንጣፍ ማሰናዳ እና የንፍስወከፍ ድንኳንበተቋሙ ፍላጎት መሰረት100,00000

ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው::

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ስመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው::
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
  3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው::
  5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት::
  6. [...]አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም::
  7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎት ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  8. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን/ ፋይናንሻል/ሰነዶች በተለያ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው ::
  9. ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር፣ የሚጫረቱበትን ዕቃ አይነት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ [...]ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፤ስርዝ ድልዝ እና በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን::
  10. ተጫራቾች የጨረታማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ከቴክኒክ ሰነዶችጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው::
  11. የጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አ/አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስከበሪያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው::
  12. የጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት::
  13. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ተቋሙ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ (specification)/መሰረት መሆኑን በተቋሙ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል::
  14. ተጫራቾች የቀድሞው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የነበረው ሲሴ ገ/ማርያም ጀርባ በሚገኘው አሊ ታወር 7ኛ ፎቅ ግዥ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ::
  15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ሰዓት [...] እንዲሁም በማግስቱ በ11ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4:30 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተቋሙ ገበና [...] ዋና መምሪያ 7ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  16. ጨረታ ሰነዱ ክፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5:00 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል::
  17. ዘግይቶ የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም::
  18. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Police Commission seeks suppliers in 21 lots, including printing, vehicle spare parts, stationery, cleaning items, CCTV cameras, radio batteries, dental equipment, sports kits, police batons and handcuffs, paint and tents. Open bid.
Save Tender