Tender Detail

Tender Details

  • Company Sustainable Environment and Development Action (SEDA) (ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን)
  • Address ቴሌ ጋራጅ ፊት ለፊት የኋላወርቅ ይርዳው ህንፃ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 31 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011416 23 06
  • Websitehttp://seda-ethio.org
  • Deadline14 Nov 2026, 1:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200 ብር (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዚያው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት፣ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Vehicle

Sustainable Environment and Development Action (SEDA) የመኪና እና የሞተር ሳይክል ሽያጭ

Sustainable Environment and Development Action (SEDA) (ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲብሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action-(SEDA) በቁጥር 0160 ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው::

ድርጅታችን አንድ መኪና እና አንድ ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ቴሌ ጋራጅ ፊት ለፊት የኃላወርቅ ይርዳው ህንፃ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 31 በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ (5) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3:30 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ አስፈላጊውን ፎርም ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ አምስተኛው ቀን 7:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው በዚያው ቀን በ7:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ (8:00) ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሚከፈት መሆኑን እያሳውቅን::

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር
1. 011416 23 06
2. 0911 47 14 86/09 23 08 55 23
በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቨሎፕሜንት አክሽን

✨ messages.ai_summary
Sustainable Environment and Development Action (SEDA), a civil society organization, is selling one car and one motorcycle by bid. Bid documents are sold at its head office opposite Tele Garage.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender