Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለሥልጣን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል።

  1. ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
    • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
    • የአቅራቢነት [...] ሰርቲፊኬት፣
    • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣
    • የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ለተከታታይ ለ10 (አስር) ቀናት ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከተቋማችን 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 607 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፤
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሚወዳደሩበት ሎት ዓይነት የተመለከተውን የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ የዋስትና ደብዳቤ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የሚገዛው ዕቃና አገልግሎት ሎትየሚገዙ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በሎትማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ
ሎት 1የህትመት አገልግሎት ግዥብር 5,000.00
ሎት 2ኤሌክትሮኒክስና የአይሲቲ ዕቃዎች ግዥብር 10,000.00
ሎት 3የ[...] መጋረጃ እና የወለል ምንጣፍ ግዥብር 5,000.00
ሎት 4የተሽከርካሪ ጎማ፣ [...]፣ ታፒሰሪና አክሰሰሪ ግዥብር 5,000.00
ሎት 5አላቂ የጽ/መሣሪያዎች ግዥብር 3,000.00
ሎት 6የቢሮ ቁሳቁስ ጥገና አገልግሎት ግዥብር 3,000.00
ሎት 7የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ግዥብር 3,000.00
ሎት 8የ[...] ሥራ አገልግሎት ግዥብር 2,000.00
ሎት 9ለፓርኮችና አረንጓዴ ቦታዎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ግዥ (አፈር፣ ሲሚንቶ፣ ብረታብረቶች... ወዘተ)ብር 10,000.00
ሎት 10የፓርክና ወንዞች ዳርቻ ቆሻሻዎች የፅዳት አገልግሎትብር 2,000.00
ሎት 11የደረቅና ፈሳሽ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥብር 20,000.00
ሎት 12የፕሪንተር፣ ኮምፒዩተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና አገልግሎትብር 3,000.00
ሎት 13የፕሮዳክሽን ሥራዎች አገልግሎት ግዥብር 5,000.00
ሎት 14የጽዳት አገልግሎት ግዥብር 5,000.00
  1. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ቢሮ ቁጥር 607 ድረስ በመምጣት ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል በሚል በሁለት ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤
  2. ጨረታው በአየር ላይ በዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4ኪሎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 6ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  3. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን [...] በራሱ ትራንስፖርት የማድረስና ለማድረሱ መተማመኛ የማቅረብ ይኖርበታል።
  5. የቅድመ ጨረታ ውይይት ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 607 በመገኘት መሳተፍ ይችላሉ።
  6. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- 4 ኪሎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 607

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለሥልጣን

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Corridor and Riverside Development Authority seeks bidders in 14 lots: printing, electronics and ICT, curtains and carpets, tyres, stationery, cleaning items, green-area inputs, vehicle rental, equipment maintenance and cleaning services. Open bid.
Save Tender