ሰበታ ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለፍርድ ቤታችን የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ኤልክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ፣ የማሽነሪና የጀኔሬተር መለዋወጫ ግዥ (01/2019) - የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ፍቼ
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 ዓ.ም ግዥ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ አስቤዛንና ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ (ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019) - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን
Babogaya Maritime and Logistic Academy Renovation Works and Buildings Maintenance Project (ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02721) - Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise
ሁለተኛ ጨረታ፡ በገላን ከተማ የሚገኝ ንብረት የፍርድ አፈፃፀም ሽያጭ (መነሻ ብር 22,852,221.02) - የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ - የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት፣ የደንብ ልብስ እና የቴክኒክና ሙያ ዕቃዎች ግዥ - በምዕራብ አርሲ ዞን የሻላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ለሥልጠና የሚውሉ የኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሪክ፣ አውቶሞቲቭ፣ ብረታ ብረት፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ አይቲ፣ ፈርኒቸር እቃዎችና የእንስሳት መኖ ግዥ - ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
በብድር መያዣ የተያዙ የንግድ ንብረቶች፣ መኖሪያ ቤቶችና ባጃጆች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ (AP-04/2026/27) - የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
Ethiopian Insurance Corporation invites sealed bid from eligible bidders furnishing the necessary labor, material and equipment for the works.
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የተወረሱ ሞተር ሳይክሎች፣ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስና ሌሎች ዕቃዎች የግልጽና የሃራጅ ሽያጭ (06/2019) - የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በሰንቀሌ (አምቦ) መደበኛና ሙያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን ብረታብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2019
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሽቀጣሽቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Bishoftu Town Water Supply and sewerage Enterprise Suit clothing (ሙሉ የወንድና የሴት ሱፍ ልብስ) ቀሚስ፣ የወንድና የሴት (ጫማ፣ ሻሚዝ፣ ካልሲ፣ ክራቫትና ቀበቶ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል