ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዡ ስም | ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | የንብረቱ አይነት/ አገልግሎት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን | ሰዓት | ጨረታው የሚካሄድበት ጊዜ |
| 1 | አቶ ፍቃዱ አራርሶ | ቡሌ ሆራ | ባሳዬ ሳሊ | ኦሮሚያ ክልል፤ቡሌ ሆራ ከተማ | 01 ቀበሌ | BH/16671/B-459/2014 | 247 ካ.ሜ | የመኖሪያ ቤት | 734,537 | ህዳር 08, 2019 ዓ.ም | 4:00 - 6:00 | በድጋሚ |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቅቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ነው።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-212-65-37 ወይም 046-212-55-73 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Dashen Bank is auctioning a residential house in Bule Hora town, Oromia Region, on an "as-is" basis. Bidders must register with a 25% CPO bid bond. The buyer pays all taxes, transfer fees, and related costs.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
