Tender Detail

Tender Details


የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት፣ የደንብ ልብስ እና የቴክኒክና ሙያ ዕቃዎች ግዥ - በምዕራብ አርሲ ዞን የሻላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛው ዙር ግዥ የ2019 በጀት ዓመት ቋሚና የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፡-

  • ኤሌክትሮኒክስ
  • ፈርኒቸር
  • የጽ /መሣሪያዎች
  • የፅዳት ዕቃዎች
  • የደንብ ልብስ
  • ቴክኒክና ሞያ ዕቃዎች

በግልፅ ጨረታ ከሕጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር : 0913269974 /0916594086 /0935682090 ይደውሉ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የሻላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Shala Woreda Finance Office seeks eligible suppliers for electronics, furniture, stationery, cleaning materials, uniforms, and technical/vocational items via open tender.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender