Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ 601ኛ ኮር ግዥ ክፍል ደ/ብርሃን ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ግቢ
  • Address , Phone: 0913642717 /0925502185
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጥቅምት 27/2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Vehicle Spare Parts

የፅህፈት፣ የፅዳት ማቴሪያል እና የመኪና መለዋወጫ ግዥ (ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019) - በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ 601ኛ ኮር ግዥ ክፍል ደ/ብርሃን ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ግቢ


የጨረታ ማስታወቂያ
የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል

  1. የፅህፈት ማቴሪያል
  2. የፅዳት ማቴሪያል
  3. የመኪና መለዋወጫ

በዘርፍ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያላቸዉ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር)ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ደ/ብርሃን ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ግቢ የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ እስከ ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ጥቅምት 27 /2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ደ/ብርሃን ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ግቢ የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ 0913642717 /0925502185

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ 601ኛ ኮር ግዥ ክፍል ደ/ብርሃን ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ግቢ

✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense’s 601st Corps Procurement Section seeks legal, sector-engaged bidders to supply office stationery, cleaning materials, and vehicle spare parts through open tender. Bidders must provide a renewed business license, tax payment and taxpayer certificates, registration certificate, and VAT registration certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender