በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (ቦርሳዎች) እና የኮንስትራክሽን ማቴርያል በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተወረሱ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ መለዋወጫና ሞተር ሳይክሎች የሐራጅ ሽያጭ (09/2019, በአክሽን ኢትዮጵያ) - የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሽቀጣሽቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ ፕላቲክ) ፣ኮስሞቲክስ ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(የቦንባ እቃዎችን) በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- ደንብ ልብስ ፣ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህግ መተላለፍ ምከንያት በመጋዘናችን ተወርሰው የሚገኙ 4 ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸውን ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት (1) የኔትወርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች ፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ ያገለገሉ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2- የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3- የደንብ ልብስ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች፣ ሎት 4- የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 5- የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የግንባታ እቃዎች ሎት 6- የተለያዩ ህትመት ዓይነቶች፣ 7- ቋሚ የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ ሎት 8- የመኪና ቅባት ዓይነቶች፣ ሎት 9- የመኪና ዲኮር እቃዎች፣ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።