Procurement of Electronics Equipment
Procurement of Maintenance and Repair Service
የቢሮና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ጄኔሬተር፣ ካሜራ፣ ሞንታርቦ፣ ሞተር ሳይክልና ፈርኒቸር ግዥ - የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የደንብ ልብስ የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት ትራንስፎርመር ማስቀመጫ ኮንክሪት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
አሞ ባንክ (አ.ማ) አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፤ 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል ፡፡
መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
Supply of Factory Impeller, Electrical and Mechanical Spare Parts (3 Lots, ICB, FP/OT/003/OKSF1&3/2026/2027) - Omo Kuraz No 1&3 Sugar Factory
Procurement of Kichin Materials
Procurement of የፎቶ ኮፒ ቀለም (Sharp Mx- 5050)
Procurement of Spare Parts
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስ/ፋ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የFactory Chemical ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Food and Beverages አንደኛ ደረጃ ፓስታ የማይቦካ
Procurement of Furniture
Procurement of Stationary Materials
የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የማጓጓዣ አገልግሎት፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የታሸገ ቆሎና የመኪና መለዋወጫዎች ግዥ ጨረታ
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ ፣ አላቂ የጽዳት እቃወችና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ እና የዘመኑን አጀንዳና ካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የሚፈፀም ዓመታዊ መስተንግዶ እና ጽ/መሳርያ ግዥ በደ/ኢ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በኩል የሚከናወን ጨረታ ነው፡፡