በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስ/ፋ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የFactory Chemical ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian sugar industry group Omo kuraz 1 & 3 Sugar Factory (በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ ጽ/ቤት)
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- LP/OT/004/OKSF1&3/2019
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስ/ፋ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የFactory Chemical ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ህጋዊ የታደሰ/ አዲስ የንግድ ፈቃድ ፣የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ በተጨማሪም ተጫራቾች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን/መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ/መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚመለከተው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡30-6፡00፣ ከሰዓት ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡30-6፡00) ቀጥሎ ከተመለከተው አድራሻ በመቅረብ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን (ማስተባበሪያ ቢሮ)
አድራሻ፡- ካዛንቺስ ቀበሌ፣ ከጥር ሃይሎች ወደ ዜሮ ወርቅ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ 3 ቁጥር ማዞሪያ / ቶታል ገባ ብሎ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ ላይ ሕ - B ቢሮ ቁጥር 1371/125 ፎቅ፡፡
የስልክ ቁጥር (አድራሻ) +251-963442882/+251913544731/+251-916170834
አዲስ አበባ - ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ የፋብሪካው የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው 16/02/2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 16/02/2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ጨረታው ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይ ጊዜ ለ 60 ቀናት ነው፡፡ ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Omo Kuraz Sugar Factory No. 1 & 3 invites legal bidders to supply various factory chemicals for industrial use via open national tender. Bidders must submit a valid trade license, tax payment certificate, TIN, VAT registration, and proof of registration on the Ministry of Finance or Public Procurement Agency supplier list.
