Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926306945
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityለሎት-አንድ 90,000 (ዘጠና ሺህ ብር) ለሎት ሁለት 40,000 (አርባ ሺህ ብር) ለሎት ሶስት 27,000 (ሃያ ሰባት ሺህ ብር ብቻ) አጀንዳና ካላንደር ህትመት 24,000 (ሃያ አራት ሺህ ብር)ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ቢድ ቦንድ
  • opening dateበዚሁ ዕለት በ8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Cloth And Shoes

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ ፣ አላቂ የጽዳት እቃወችና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ እና የዘመኑን አጀንዳና ካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ ፣ አላቂ የጽዳት እቃወችና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ እና የዘመኑን አጀንዳና ካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት

  • ሎት-1 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት- 2 አላቂ የጽዳት እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያ
  • ሎት -3 የተዘጋጀ ደንብ ልብስ
  • ሎት -4 የዘመኑ 2019 አጀንዳና ካላንደር ህትመት
  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ የሚችሉ፡
  2. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡
  3. ተጫራቾች ለሎት-አንድ 90,000 (ዘጠና ሺህ ብር) ለሎት ሁለት 40,000 (አርባ ሺህ ብር) ለሎት ሶስት 27,000 (ሃያ ሰባት ሺህ ብር ብቻ) አጀንዳና ካላንደር ህትመት 24,000 (ሃያ አራት ሺህ ብር)ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ቢድ ቦንድ ከ90 ቀን ያላነሰ ጊዜ ያለሁ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ለሎት አንድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ለሎት ሁለት እና ለሎት ሶስት ለእያንዳንዱ ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ለሎት አራት ለቴክኒካል ግምገማ አጀንዳና ካላንደር ለብቻ በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ከ60 ቀን ማነስ የለበትም
  9. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃወች በደ/ኢ/ክ/ጠ/ፍ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ያስረክባል፡፡

ማሳሰቢያ

  • ጠቅላይ ፍ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎ በስልክ ቁጥር 0926465293 ወይም 0926306945 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Dire Dawa City Government High Court seeks to procure electronics, cleaning and stationery materials, tailored uniforms, and current agenda and calendar printing through open tender, divided into four lots. Bidders must be tax-registered, VAT-registered, and submit a TIN certificate copy.
Save Tender