Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Security100,000.00
  • opening dateየሚከፈተው 4:30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዕረፍት ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል፡፡
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የደንብ ልብስ የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ


የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት፡-

ተ.ቁ የጨረታው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ መግለጫ
1 የደንብ ልብስ 100,000.00 VAT ተመዝጋቢ

ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣ ፍቃድ ያለው/ያላት VAT ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  2. አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል ፣
  3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን፡፡
  4. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡
  5. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4:00 ሰአት ሲሆን የሚከፈተው 4:30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዕረፍት ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ቴክኒካል ኮፒ 1 እና ኮፒ 2/ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ፋይናንሻል ኮፒ 1 እና ኮፒ 2/ እንዲሁም CPO በፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡
  7. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤
  8. አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ በአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጪዎች በአሸናፊው ይሸፈናል፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብና የማስያዝ ግዴታ አለበት፡
  10. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  11. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል፡፡

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Arba Minch City Finance and Development Department invites bids for the supply of uniforms for various sector offices. Eligible bidders must have a valid trade license, tax registration, VAT registration, and be able to submit supplier evidence online.
Save Tender