Tender Detail

Tender Details


የሥራ ልብሶችና የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች (ሸሚዝ፣ ቲሸርት፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ጓንት፣ ሄልሜት...) ግዥ - ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የሥራ ልብሶች በጨረታ መግዛት ስለፈለግን በጨረታ መወዳደር ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

No Type Qty
1 Shirt white 107
2 Nick Tie 68
3 T-shirt & short 232
4 Polo T-shirt 26
5 Rain coat 24
6 socks 766
7 Warm overcoat 15
8 Safety shoes 361
9 Dust mask 202
10 Leather Glove 194
11 Coted Glove 150
12 Eye Goggle 181
13 Hard helmet 122
  1. የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሥራ ሰዓት ብቻ መመልከት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የተጨረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ፎርም ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ መዝጊያ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 442 1133/212

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Riyas Engineering PLC invites bids for work clothing and safety equipment, including shirts, ties, T-shirts, shorts, polo shirts, raincoats, socks, overcoats, safety shoes, dust masks, leather and coated gloves, eye goggles, and hard helmets. Any individual or organization may participate by purchasing the tender document.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender